AD 1/2

ትምህርት ሚኒስቴር - Education Minstry

ትምህርት ሚኒስቴር - Education Minstry

ትምህርት ሚኒስቴር - Education Minstry

@education_minstry_et
👥 16.8K
Subscribers
16.8K
Rank in category
#34 / 223
Posts
5 · ~1.3/d
Updated

If you have Telegram, you can contact @education_minstry_et right away.

Open in Telegram → 🔎 Open in @searchyetbot

Recent posts

  • የፈተና ጣቢያ መረጣ ዛሬ ይጠናቀቃል! ከነሐሴ 13-15/2018 ዓ.ም ለሚሰጠው የጤና ሙያ ተመራቂዎች የብቃት ምዘና ፈተና፣ የተመዛኞች የፈተና ጣቢያ ምርጫ ማድረጊያ ጊዜ ዛሬ ሐምሌ 30/2018 ዓ.ም ይጠናቀቃል፡፡ በመሆኑም ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥር ጋር አያይዛችሁ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂ ተመዛኞች …

  • የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ2018 ዓ.ም የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል ውጤቶች ይፋ ተደርገዋል፡፡ በክልሉ የ2018 ዓ.ም የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ማለፊያ ነጥብ 50 ሲሆን፤ ድጋፍ ለሚሹ ደግሞ 48 የማለፊያ ነጥብ እንደሆነ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ አብዮት ደምሴ ገልፀዋል፡፡ በዚህም በክልሉ የ8ኛ ክፍል ፈተና ከወሰዱ 78,…

  • በአማራ ክልል የ2018 ትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል። በክልሉ 194,374 የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተናውን የወሰዱ ሲሆን፤ 165,342 (85.06%) ተማሪዎች 50% እና በላይ ውጤት በማስመዝገብ ማለፋቸውን የክልሉ ትምህርሮ አሳውቋል። ✔️ውጤት ለማየት 👇 አድራሻውን ከተጫኑ በኋላ የተ…

  • 🔈🔈🔈🔈🔈🔈 #NGAT_Registration_Extended የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ረቡዕ ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም ተራዝሟል። የመመዝገቢያ ሊንክ 👇 ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ ያስፈልጋል፡፡ የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር ሲሆን፤ በምዝገባ ወቅት በቴሌብር በኩል መክ…

  • #Amhara የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ። በአማራ ክልል የ2018 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል። ከሰኔ 3-5/2018 ዓ.ም የተሰጠውን የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና 173,699 ተማሪዎች ውስደው ነበር። ፈተናውን ከወሰዱት ተማሪዎች መካከልም 135,003 (77.72…